No media source currently available
የብልፅግና ፓርቲ ኢህአዴግ የሠራቸውን መልካም ተግባራት የማስቀጠልና ስህተቶቹን የማረም ሥራ እንደሚያከናውን የፓርቲው ከፍተኛ የአመራር አባል ገዱ አንዳርጋቸው ገልፀዋል። የፓርቲው የደቡብ ወሎ አመራር አባላት በፓርቲው ፕሮግራምና ህገ ደምብ ላይ ውይይት አድርገዋል።