No media source currently available
በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ኦሮምያ አንዳንድ ቦታዎች የሚፈፀም ግድያ መቆም አለበት ሲሉ አንዳንድ የሃገር ሽማግሌዎችና የፖለቲካ ሳይንስ መምህራን አሳስበዋል።