No media source currently available
የክልል የዞንና የከተማ አስተዳደር አመራሮችና ህብረተሰቡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ወደ ማረጋጋት የማይመለሱ ከሆነ እስከ መዝጋት የሚወስድ ዕርምጃ እንደሚወሰድ አስጠነቀቁ፡፡