በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐቢይ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ ላይ የተፎካካሪ ፓርቲዎች አስተያየት


ጠ/ሚ ዐቢይ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ ላይ የተፎካካሪ ፓርቲዎች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:20 0:00

በአስፈፃሚው አካል የሚቀርበውን የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት “በጥንቃቄ መመልከትና መመርመር ይገባል” ሲሉ የተፎካካሪ ፓርቲዎች መሪዎች አሳስበዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር “በፖለቲካ ምኅዳሩ፣ አሣታፊነት ይጎድለዋል” ሲሉ ምጣኔ ኃብቱን በማነቃቃትና በፕሮጀክት አፈፃፀም ያሳየውን እርምጃ አድንቀዋል።

XS
SM
MD
LG