No media source currently available
መጪው ምርጫ ነፃና ፍትኃዊ እንደሚሆን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ አስታወቁ። ነፃ ምርጫና የሕግ የበላይነት የማስከበር ሂደቶች መደባለቅ እንደሌለባቸውም አስገነዘቡ። በሃገሪቱ የጅምላ እስር አልተፈፀመም ሲሉ ደግሞ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቁ።