No media source currently available
በኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም እንድረጋገጥ ልማት እንጂ ክላሽና ታንክ እንደማያስፈልግ ዛሬ በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ከህዝብ ጋር የተወያዩት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።