No media source currently available
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ባደረጉት ውይይት መንግሥት የጀመረው ህግን የማስከበር እርምጃ በብዙዎች ሲደገፍ ቅሬታዎችም ተንፀባርቀዋል።