No media source currently available
ዛሬ በአዲስ አበባ "ለሁላችንም የምትመች ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ" በሚል የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሰዓት በሰላም ኮንፈረንሱ ላይ ተገኝተዋል።