በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ቀዩ ሻንጣ” ለኦስካር ታጭቷል


“ቀዩ ሻንጣ” ለኦስካር ታጭቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00

በትውልደ ኢራናዊው የፊልም ባለሞያ የተዘጋጀው “ዘ ሬድ ሱትኬዝ” ወይም “ቀዩ ሻንጣ” የተሰኘው አጭር ፊልም በመጪው እሁድ ለሚካሄደው ኦስካር ለተሰነው አካዳሚ አዋርድ ሽልማት ታጭቷል፡፡ የፊልሙ ዳይሬክተርና ኮከብ ተዋናይት ለአሜሪካ ድምጹ ማይክ ኦሱሊቫን ፊልሙ አንዲት ሴት የራሷን የወደፊት ዕጣፋንታ ለመወሰን የምታደርገውን ትግል ለማስቃኘት እንደሞከሩ አጫውተውታል፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG