ዋሽንግተን —
በኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት የተዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ
ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ መንግስት በኦሮሞ ተዋላጆችና በሌሎች ብሄረሰብ ላይ እያደረሰ ያለው እስራትና ግድያ ያሉትን እንዲያቆም ጠይቀዋል።
የአሜሪካ መንግስት ይህን ተገንዝቦ ለአገሪቱ የሚሰጠውን እርዳታ እንዲያቆም ጠይቀዋል።