በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኪነጥበብ ባለሞያዎች የኮቪድ19 የግንዛቤ ማስጨበጫ - በኦሮምያ ክልል


የኪነጥበብ ባለሞያዎች የኮቪድ19 የግንዛቤ ማስጨበጫ - በኦሮምያ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:28 0:00

የኦሮሞ ቴአትርና ፊልም ባለሙያዎች ማኅበር አባላት የሚገኙባቸው የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በኦሮሚያ የተለያዪ አካባቢዎች የሚያደርጉትን የኮሮናቫይረስ የግንዛቤ ማስጨበጫ ቅስቀሳ ቀጥለዋል። የቡራዩ ከተማ አስተዳደር የጤና ባለሙያዎችን፣ የሀይማኖት አባቶችንና በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን በማስተባበር በትናንትናው ዕለት ባዛጋጀው ሥነስርዓትም አባላቱ ተሳታፊዎች ሆነዋል።

XS
SM
MD
LG