No media source currently available
በአምቦ ከ5መቶ በላይ ሰዎች መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፁ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የፖለቲካ ኃላፊም አባላትና ፣ደጋፊዎቼ እንዲሁም አመራሮቼ ታስረዋል ብሏል፡፡