No media source currently available
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ "ህገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል በማፍረስ አድራጎት ጠርጥሬአቸዋለሁ" ያላቸውን የህወሓት የአዲስ አበባ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተወልደ ገብረፃዲቅን ጨምሮ አምስት ሰዎችን በድጋሚ ፍርድ ቤት አቅርቧቸዋል።