በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና የሽግግር መንግሥት - በኢትዮጵያ


አንድ የኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና የሽግግር መንግሥት አስተባበሪ ኮሚቴ የተሰኘ አካል ሀገር ውስጥ ሊካሂድ ላቀደው ጉባዔ የርዕሰ ብሄሩን ድጋፍ እንዳገኘ አስታወቀ፡፡

አንድ የኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና የሽግግር መንግሥት አስተባበሪ ኮሚቴ የተሰኘ አካል ሀገር ውስጥ ሊካሂድ ላቀደው ጉባዔ የርዕሰ ብሄሩን ድጋፍ እንዳገኘ አስታወቀ፡፡ ጉባዔው ብሄራዊ መግባባትን እና ዕርቅን የሚያመቻች መድረክ ይፈጥራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ይሄው ኮሚቴ ገልጿል፡፡

ጉባዔው ከሰላማዊ የትግል ስልት በተጨማሪ ሌሎች አማራጮችን እንጠቀማለን የሚሉ ኃይሎችንም እንደሚያሳትፍ ተናግሯል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና የሽግግር መንግሥት - በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG