No media source currently available
በኢትዮጵያ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የዕርቅና የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ሲል አብሮነት የተባለ አንድ አዲስ የሦስት ፓርቲዎች ጥምረት ጥሪ አቀረበ።