No media source currently available
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከፍተኛ የድርጅቱን አመራሮች ጨምሮ ዘጠኝ አባላቱ በፀጥታ አካላት ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስታውቋል። የኦሮምያ ክልል አመራሮች ስለ ጉዳዩ እንደማያውቁ ሲገለፁ፤ የፌዴራል ፖሊሲ ህዝብ ግንኙነት ጽህፈት ቤት ጉዳዩ ከማረጋገጥ ሆነ ከማስተባበል ተቆጥቧል።