No media source currently available
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በመንግሥት ፀጥታ ኃይል ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ከተከለከሉ ከ10 ቀናት በላይ እንደሆናቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።