በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦፌኮና ኦነግ ልዩነቶቻቸውን አጥብበው በጋራ ለመስራት ተስማሙ


ኦፌኮና ኦነግ ልዩነቶቻቸውን አጥብበው በጋራ ለመስራት ተስማሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:03 0:00

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ልዩነቶቻቸውን አጥብበው በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸው መግባባት ላይ መድረሣቸውን አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG