በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦፌኮ - በምስራቅ ኢትዮጵያ


ኦፌኮ - በምስራቅ ኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:11 0:00

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ በምስራቅ ኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ከተሞች ቅድመ ምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻዎችን አዘጋጅቷል። በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ፣ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሒርና ከተማ እንዲሁም በሀረርና ድሬዳዋ ከተሞችበተዘጋጁት በእነኚህ መድረኮች በርከት ያሉ ታዳሚዎች ተገኝተዋል። የዘመቻው ዓላማ የፓርቲውን አመራሮች ከህዝቡ ጋር ለማስተዋወቅ፣ አዳዲስ አባላትን ለመመልመል እንዲሁም የህዝቡን ንቃተህሊንና ለማስፋት ያስችላል ተብሏል።

XS
SM
MD
LG