No media source currently available
የፊታችን ማክሰኞ የሚውለውን የታመሙትን የህመም ስቃይ የመቀነስና የመንከባከብ፤ ብሎም ለተጎዱ የመራራት የነርስነት ሞያ ምሳሌ ተደርጋ የምትታየው የፍሎሬንስ ናይትንግልን የልደት ቀን ተንተርሶ የሚከበረው ዓለምቀፍ የነርሶች ሳምንት ዘንድሮ በልዩ ልዩ መንገዶች እየታሰበ ነው።