ዋሺንግተን ዲሲ —
በናይጀርያ ምርጫ፣ ሁለቱ ዕጩዎች ለፕሬዚዳንታዊ ውድድር አዲሶች ያልሆኑት ፕሬዚዳንት ሙሀመዱ ቡሀሪና ተወዳዳሪያቸው አቲኩ አቡበከር በማሸነፍ ደረጃ የተቀራረበ ቦታ አላቸው። ሁለቱ የሚወዳደሩባቸው ነጥቦችም የተቀረራቡ መሆናቸው ተገልጧል፡፡