No media source currently available
በትናንትናው ዕለት በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በተዘጋጀው 'ቴሌቶን' ገቢ ማሰባሰብያ መርኃግብር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ለትግራይ ልማት ለማበርከት ቃል ተግብቷል። የትግራይ መንግሥት ከህዝብ የገንዘብ ድጋፍ በጠየቀው መሰረት ነው ገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም የክልሉ ባለኃብቶችና ነጋዴዎች መድረኩን ያዘጋጁት።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ