በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳን ኢቦላ በዩጋንዳ


የሱዳን ኢቦላ በዩጋንዳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:59 0:00

የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ በሃገሪቱ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉን እና በእንቅስቃሴ ላይ ምንም አይነት ገደብ መጣል እንደማያስፈልግ አረጋግጠዋል።

የጤና ባለሥልጣናቱ በበኩላቸው 31 ሰዎች ገዳይ ለሆነው የሱዳን ኢቦላ ቫይረስ መጋለጣቸውን አረጋግጠው፣ ከእነዚህም ውስጥ ስድስቱ ማለፋቸውን ተናግረዋል።

የዩጋንዳ ህክምና ማኅበር አንዳንድ አባላቶቹ በጠና መታመማቸውን በመግለፅ በቂ የሆነ የግል መከላከያ መሣሪያ ባለመኖሩ ተለማማጅ የህክምና ባለሙያዎች የጀመሩትን የሥራ ማቆም አድማ እንደሚቀላቀሉ አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG