በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሞ ነጻነት ግምባሩ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ተገደሉ


የኦሮሞ ነጻነት ግምባሩ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:45 0:00

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ሞኢቦን በቀለ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባን በሚያወስነው የቡራዩ ከተማ ውስጥ ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች ተገለዋል ሲል ፓርተው አስታወቀ ።

አቶ ሞኢቦን ቤታቸው አካባቢ በጥይት ተመተው ተገለዋል ብሏል ፓርቲው ።

የአቶ ሞይቦንን ግድያ በተመለከተ የተጠየቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ እንደሌለው ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።

XS
SM
MD
LG