በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ዘመን ቀመር ለምን ተለየ?


please wait

No media source currently available

0:00 0:13:49 0:00

ኢትዮጵያ በየአመቱ መስከረም ወር ላይ አዲስ አመትን የምትቀበልበት የራሷ የዘመን አቆጣጠር ያላት ሃገር ናት:: አስራ ሶስተኛ ወር የምትባለው ጳጉሜ ወርን ጨምሮ በቀንና አመታት አቆጣጠርም ከአውሮፖውያ የዘመን ቀመር በተለየ ትቆጠራለች::

የአሜሪካ ድምጽ የ2017 ዓ.ም አዲስ አመት መቃረብን ምክንያት በማድረግ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ በርካታ መጽሃፍትን ያሳተሙትን የስነ ፈለክ ባለሙያ መጋቢ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰን አነጋግሯቸዋል::

የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር በተገቢው መንገድ ዓለም እዲያውቀው አልተደረገም የሚሉት ዶክተር ሮዳስ የዘመን ቀመሩ ለምን ልዩ እንደሆነና አቆጣጠሩን በተመለከተ ከአስማማው አየነው ጋር ቆይታ አድርገዋል::

XS
SM
MD
LG