No media source currently available
የዓለም የጤና ድርጅት ኮንጎ ዴሞክራዊያዊት ሪፖብላካዊ ምስራቃዊ ክፍል የገባውን ኢቦላ በሽታ ለማጥፋት ባለው ቁርጠኝነት እንደሚቀጥል አስታወቀ የሀገሩቱ ባለስልጣናት የኢቦላን መወገድ በቀናት ውስጥ ለማስታወቅ እየተሰናዱ ባሉበት በዚህ ወቅት ነው በሽታው በአዲስ መልክ ማገርሽቱ የተገለጠው።