በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኔጌሌ ቦረና ከተማና በገጠር መንደሮች በርካታ ሰዎች ታሰሩ


please wait

No media source currently available

0:00 0:03:33 0:00

በኔጌሌ ቦረና ከተማና በገጠር መንደሮች ከ2መቶ በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው እና ከስራ ገበታቸው ላይ ተይዘው ሲታሰሩ ከቤተስቦቻቸው ጋር መገናኘት እንዳልቻሉ ምንጮች ለቪኦኤ አፋን ኦሮሞ ገልፀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG