No media source currently available
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ በጥራት ለማስፈጸም ያደረገውን ቴክኒካዊ ዝግጅት ተፎካካሪ ፓርቲዎች አመሰገኑ። አንዳንድ ፓርቲዎች ደግም አሁንም መፍትኄ የሚሹ ችግሮች እንዳሉ አመለከቱ።