ፊንላንድ እና ስዊድን በያዝነው ወር መገባደጃ ኔቶን ለመቀላቀል ማመልከቻ በይፋ ያስገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። “ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያለአንዳች ቆስቋሽ የፈጸመችው ወረራ በአውሮፓ ያለውን የፀጥታ ይዞታ ለውጦታል” ያሉት ሁለቱ አገሮች
“በክሬምሊን አማካኝነት የተደቀነው የኒዩክሌር ሥጋት ኅብረቱ ሊሰጥ የሚችለውን በጋራ ራስን የመከላከል ብቃት ይጠይቃል” ብለዋል።