በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰው ሠራሹ አእምሮ(AI) ለዓለም ስጋት ከኾነው ፌንትነል መድኃኒት ይታደጋት ይኾን?


ሰው ሠራሹ አእምሮ(AI) ለዓለም ስጋት ከኾነው ፌንትነል መድኃኒት ይታደጋት ይኾን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:19 0:00

"ሰው ሠራሽ አእምሮ ወይም ሰው ሠራሽ አእምሮ "፣ ፌንቴኒል የተሰኘውን፣ በአዳጊዎች እና በወጣቶች ላይ አደገኛ ስጋት የደቀነ መድኃኒት ሥርጭት ለመከላከል፣ ሚና ይጫወት እንደኾነ፣ የዩናይትድ ስቴትስ የሀገር ውስጥ ደኅንነት ቢሮ እየመረመረው ይገኛል።

የጁሊ ታቦህን ዘገባ ነው። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG