No media source currently available
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደኅንነት አማካሪ አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ ዕጩ የተደረጉት በራሱ በአዴፓ ስለተመነባቸው ነው ይላሉ የክልሉን ፖለቲካ በቅርበት የሚከታተሉት ምሁር፣ ምርጫውን ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ እስክንድር ፍሬው የክልሉን ፖለቲካ በቅርበት የሚከታተሉ አንድ ምሁር ያነጋገረበት ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡