No media source currently available
በባለፈው ቅዳሜ ሰባ ሦስት ፍልሰተኞች ከሊቢያ ተነስተው ወደ አውሮፓ ለመጓዝ የሜዲትራኒያንን ባህር እያቋረጡ እንደነበር፣ በድንበር የለሽ የሀኪሞች ማኅበርና በሊቢያ ባህር ጠባቂዎች እገዛ ባህር ከመስጠም መዳናቸው ተጠቆመ፡፡
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ