በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"መሥመራችንን አፅንተን ለመመከት" በሚል መሪ ቃል ጉባዔ በመቀሌ ተካሄደ


"መሥመራችንን አፅንተን ለመመከት" በሚል መሪ ቃል ጉባዔ በመቀሌ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00

"መሥመራችንን አፅንተን ለመመከት" በሚል መሪ ሃሳብ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)አዘጋጅነት ላለፉት ሁለት ቀናት መቀሌ ላይ የተካሄደው ሕዝባዊ ጉባዔ ትናንት ምሽት ላይ ሲጠናቀቅ ብልፅግና ፓርቲ ሕገወጥ ነው ያለበትን ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል። ከመላ የትግራይና ከሌሎችም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተወከሉ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይሰዎች እንደተሣተፉበት ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG