No media source currently available
በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግሥት በወሰነው መሰረት የቀድሞ የህወሓት ነባር አመራሮች ጨምሮ የፖለቲካ መሪዎች ከእስር መለቀቅን አስመልክቶ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች የሰጡትን አስተያየት ያካረተ ዘገባ ነው።