የቀድሞ የቢቢሲ ዘጋቢ እና በኋላም በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ከትግራይ ኃይሎች ጋራ ተሰልፎ ሲዋጋ የነበረው ደስታ ገብረ መድኅን፣ ለአንድ ቀን ታስሮ ተለቀቀ፡፡
ህወሓት እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች እያካሔዱት ያለውን ስብሰባ አስመልክቶ፣ ዘገባ በመሥራቱ እንደታሰረ፣ ደስታ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል፡፡ በጉዳዩ ላይ፣ ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።