በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፋሲካ ገበያ በዋሺንግተን ዲሲና በዙሪያዋ


የፋሲካ ገበያ በዋሺንግተን ዲሲና በዙሪያዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:13 0:00

ዋሺንግተን ዲሲ አቅራቢያ “መና እርሻ” ተብሎ ወደሚታወቀው የእርባታ ድርጅት ባልደረባችን ንጉሡ ታምሬ ሰሞኑን ጎራ ብሎ ነበር። ዘንድሮ ለዋሽንግተን ዲሲ ቨርጂኒያና ሜሪላንድ ነዋሪዎች የፍየልና የበግ ዋጋ በተለየ ሁኔታ መወደዱን ማስተዋሉን ገልጿል።

አንድ ገበያተኛም አነጋግሯል።

XS
SM
MD
LG