በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ2008 ዓ.ም. የማንዴላ-ዋሽንግተን ወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ተሳታፊዎች ከሆኑት ኢትዮጵያዊው ክብሮም አረጋዊ ጋር የተደረገ ቆይታ


ክብሮም አረጋዊ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ በረዳት ፕሮፌሰርነት በመሥራት ላይ ይገኛል። በተጨማሪም በአሁኑ ወቅት ወጣት ሥራ ፈጣሪዎችን በማሠልጠን፣ በመርዳትና የጀመሩትን የፈጠራ ሥራ እንዴት እንደሚያሳድጉ ያማክራል።

XS
SM
MD
LG