በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮንሶ ተፈናቃዬች ሥጋት


የኮንሶ ተፈናቃዬች ሥጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:12 0:00

በኮንሶ እና አካባቢው በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ቢሆንም በአካባቢው ዘላቂ ሰላም አለመስፈኑንና አሁንም ሥጋት ውስጥ መሆናቸውን ገልፀዋል። ከተፈናቀለው ከ84 ሺህ በላይ ሰው አብዛኛውን መመለሱን የኮንሶ ዞን አስተዳደር አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG