በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንሶና በአሌ ልዩ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት ሰዎች ተገደሉ


በኮንሶና በአሌ ልዩ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:34 0:00

በደቡብ ክልል በኮንሶና በአሌ ልዩ ወረዳ በመሬት ይዞታ ምክንያት ተቀስቅሶ የቆየው ግጭት እንደቀጠለ ሲሆን በዚሁ ሰበብ በዘመን መለወጫ ቀናትም ከሁለቱም በኩል አራት ሰዎች መገደላቸውና ቤቶች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG