No media source currently available
የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሓፊ ኮፊ አናን የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሓፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝን ጨምሮ የዓለም መሪዎችና ታዋቂ ሰዎች በቀብር ሥነ ስርዓቱ ላይ መገኘታቸው ታውቋል። በ80 ዓመታቸው ሕይወታቸው ያለፈው ኮፊ አናን እአአ 1997 እስከ 2006 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሓፊ ሆነው አገልገለዋል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ