No media source currently available
ኬንያ ውስጥ ለኮቪድ-19 የተመደበ በጀት ከሌብነትና ከሙስና እንዲጠበቅ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አሳስበዋል። በሃገሪቱ የወረርሽኙ አያያዝ ላይ ከካቢኔ አባሎቻቸውና ከሌሎችም ባለሥልጣናት ጋር ትናንት መክረዋል።