በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኬንያ የተፋፋመው የወጣቶች የታክስ ሕግ ተቃውሞ ቀጣናዊ አንድም


በኬንያ የተፋፋመው የወጣቶች የታክስ ሕግ ተቃውሞ ቀጣናዊ አንድም
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:27 0:00

የአገሪቱ መንግሥት ያወጣውን የታክስ ሕግ ተከትሎ፣ ባለፈው ሳምንት በናይሮቢ ተጀምሮ በመላ አገሪቱ በተስፋፋው የተቃውሞ ሰልፍ፣ ወጣቶች ከፖሊስ ጋራ ተጋጭተው የሰው ሕይወት አልፏል፡፡

የአፍሪካ ቀንድ እና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪው ዶክተር በለጠ በላቸው፣ በአገሪቱ እንዲህ ዐይነት ተቃውሞዎች የተለመዱ እንደኾኑና በመጨረሻ ላይ በምክክር እንደሚፈቱ ይናገራሉ፡፡ ተቃውሞው ከቁጥጥር ውጭ ከኾነ ግን፣ መረጋጋት በራቀው የአፍሪካ ቀንድ ላይ ሌላ ስጋት የሚጨምር ነው፤ ይላሉ፡፡

ኑሯቸውን በናይሮቢ ያደረጉት ኢትዮጵያዊው አቶ ገመቺሳ በፈቃዱ በበኩላቸው፣ አሁን ኹኔታው እየተረጋጋ መምጣቱን ገልጸው፣ ትላንት አይሎ በነበረው ተቃውሞ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩም እንዳልሰሙ አመልክተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG