No media source currently available
በቤተ እምነቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን እንደሚያወግዙ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ የእስልምና እምነት ተከታዮች ተናግረዋል። ስልፈኞቹ ሰሞኑን ሞጣ ውስጥ በመስጊድ ላይ የደረሰውን ቃጠሎ የፈጸሙ እንዲጠየቁ አሳስበዋል።