በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባው ሽሮ ሜዳና የሃገር ባህል ልብሶች ገበያ


የዛሬዉ ሕይወት በቀበሌ ዝግጅት የሀገር ባህል ልብስ መሸጫ ሱቆች በብዛት ወደሚገኙበት የአዲስ አበባዉ ሽሮ ሜዳ ነው በሃሳብ የሚያጓጉዘን።

“በአንዳንድ የኅብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ የአገር ባህል ልብሶች ዓይነቶችና የላቁ እሴቶቻቸው ያለው ግንዛቤ አናሳ መሆን በገበያው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ አሳድሯል፤” ሲሉ ሻጮች ያማርራሉ።

እስክንድር ፍሬዉ ወደ አካባቢዉ ብቅ ብሎ ባቀናበረው ዘገባ ያስቃኘናል።
XS
SM
MD
LG