በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንግሥት ለዳኞች ደኅንነት ጥበቃ እንዲያደርግ ተጠየቀ


መንግሥት ለዳኞች ደኅንነት ጥበቃ እንዲያደርግ ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00

አማራ ክልል ውስጥ ዳኞች ላይ የሚፈፀም ጥቃት እንዳሳሰባው የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ገልጿል። ከሰሞኑ ምዕራብ ጎጃም ዞን ውስጥ ሦስት ዳኞች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG