በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ በኦሮሚያ ወደ ግጭቶች ያመሩ እንቅስቃሴዎች “ያሳስቡኛል” አለች


ዩናይትድ ስቴትስ በኦሮሚያ ወደ ግጭቶች ያመሩ እንቅስቃሴዎች “ያሳስቡኛል” አለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:18 0:00

“የኢትዮጵያ መንግስት የተቃውሞ ድምጾችን ከማፈን እንዲታቀብ፤ የተለያዩ ማኅበረሰብ ክፍሎች በሰላማዊ መንገድ የመመሰብሰብ፥ የመጻፍና ሃሳብን በነጻ የመግለጥ ጨምሮ በሕገ-መንግስት ለታቀፉ የዜጎች በሙሉ መብቶች ጥበቃ እንዲያደርግ ያቀረብነውን ጥሪ ዳግም እናሰማለን።” John Kirby የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ።

XS
SM
MD
LG