በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድጋፍና የተቃውሞ ሰልፍ በጅማ


የድጋፍና የተቃውሞ ሰልፍ በጅማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:24 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ለመደገፍ እና የኦሮሞ ፈዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲን ለመቃወም የሚል መልዕክት ያስተላለፉ ሰልፈኞች ዛሬ ጅማ ውስጥ አደባባይ ወጥተዋል። ነዋሪዎቹ ድምፃቸውን ያሰሙት በሩጫና በሰልፍ እንደሆን ታውቋል።

XS
SM
MD
LG