ከአለም ዙርያ የተሰባሰቡ ፎቶዎች እአአ 2016t news photos from around the world.
ከአለም ዙርያ የተሰባሰቡ ፎቶዎች እአአ 2016

1
በዳካ (Dhaka)ከ ቶንጊ (Tong)ከተማ 20 kilometers ኪሎሜትር በባንግላዴሽ የሙስሊም መእመናን ጸሎት እያደረጉ

2
በቻርሊ ሄብዶ (Charlie Hebdo) መጽሔት ማደራጃ ቢሮ ላይ የደረሰው ጥቃት የመጀመሪያ ዓመት በሚታሰብበት ወቅት የተነሳ ፎቶ።

3
የኢራቅ ሃይሎች ራማዲን (Ramadi እና ዋና ከተማዋ አንባርን (Anbar)ከአይስስ ነፃ በሚያወጡበት ጊዜ

4
በካራስኖያርስክ ራሻ (Krasnoyarsk, Russia) አንድ ሴት ፎቶ እያነሳች በየኒሰይ (Yenisei )ወንዝከሳይቤርያ ወጣ ብሎ በሚገኝ ከተማ።