No media source currently available
ዓለም እጅግ የታወቁ የዝሆን ጥርስና የአውራሪስ ቀንድ ሕግ ወጥ ንግድ መርማሪዎች አንዱ፣ ኬንያ ውስጥ ተገደሉ። ኤዝመንድ ብራድሊ ማርቲን ናይሮቢ የመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ አንገታቸው ላይ በስለት ተወግተው ተገድለው ነው የተገኙት። የሰባ አምስት ዓመቱ አሜሪካዊ ሕገወጥ የዝሆን ጥርስ ንግድ እና ገበያዎቹ ላይ፣ በድብቅ ያደረጉት ክትትል ድርጊቱን ለማጋለጥ አስችሏል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ