በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራዊያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጣሊያን ፓሊስ ጋር ተጋጩ


በጣሊያን ሮም የኖሩ የነበሩ ከ800 በላይ ኤርትራዊያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የኖሩበት ከነበረበት ሕንፃ እንዲወጡ በፓሊስ ሲገደዱ ግጭት ተፈጥሯል፡፡ እአአ ከ2013 ጀምሮ ይኖሩበት ከነበረ ሕንፃ እንዲወጡ ሲገደዱ ከመካከላቸው ነፍሰጡር ሴቶች፣ ሕፃናት እንደሚገኙበት አሶሼትድ ፕሬስ ገልጿል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG